Blog
የብርጭቆ አይነቶችና ለህንፃ ፊት ለፊት ያላቸው ጥቅም
የዘመናዊ ህንፃዎች ውበትና ጥንካሬ በብርጭቆ
ለማንኛውም ዘመናዊ ህንፃ የፊት ለፊት መስታወት (Facade) ወሳኝ ሚና አለው። መስታወቶች ለህንፃው ውበት ብቻ ሳይሆን ለደህንነት፣ ለሙቀት መከላከያና ለድምጽ መከላከያነት ከፍተኛ ጥቅም አላቸው።
ዋና ዋና የብርጭቆ አይነቶችና ጥቅሞቻቸው
1. ቴምፐርድ መስታወት (Tempered Glass)
ይህ አይነት መስታወት ለከፍተኛ ጫና የመቋቋም አቅሙ ከፍተኛ በመሆኑ ለህንፃ መሳቢያዎችና ለበር አካላት ተመራጭ ነው። ሲሰበርም ወደ ትናንሽና የማይወጉ ቅንጣቶች ስለሚበታተን ለደህንነት አስተማማኝ ነው።
2. ላሚኔት መስካወት (Laminated Glass)
በሁለት መስታወቶች መካከል የፕላስቲክ ሽፋን ያለው ሲሆን፣ መስታወቱ ቢሰበርም ቅንጣቶቹ እንዳይረግፉ በማድረግ ለከፍተኛ ደህንነት አገልግሎት ይሰጣል።
የጥገና መመሪያዎች
- መስታወቱን በንጹህና ለስላሳ ጨርቅ ብቻ ይወልወሉ፤
- አሲድ ያለባቸውን የጽዳት ኬሚካሎች አይጠቀሙ፤
- ጭረት እንዳይፈጠር ከከባድ ቁሳቁሶች ይጠብቁ።
ለማንኛውም የግንባታ ቁሳቁስ ጥራትና አስተማማኝ አገልግሎት conmaret.com ይጎብኙ። ለበለጠ መረጃ በ 0911283651 ይደውሉልን። በመጨረሻም፣ በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም።





