**የሲሚንቶዎን ውበት በከፍተኛ ጥራት በሚያበሩ ቀለማት ይጨምሩ!**
**የሲሚንቶዎን ውበት በከፍተኛ ጥራት በሚያበሩ ቀለማት ይጨምሩ!**
ግራጫ ሲሚንቶን ወደ ማራኪ እና ለዓይን የሚስብ የህንፃ ጥበብ መቀየር ይፈልጋሉ? የሲሚንቶ ቀለም (Pigments) ለቤትዎ፣ ለጓሮዎ ወይም ለማንኛውም የህንፃ ፕሮጀክትዎ ልዩ ውበት እና ጥራት ለመስጠት ቁልፍ ሚና ይጫወታል። እነዚህ ቀለማት ሲሚንቶው ከለመድነው ግራጫ ቀለም ውጪ በተለያዩ ማራኪ ቀለማት እንዲታይ በማድረግ ለህንፃዎ ዘመናዊነትን እና ማራኪነትን ይሰጣሉ።
የሲሚንቶ ቀለሞችን በሚከተሉት ተግባራት ላይ መጠቀም ይችላሉ፦
* ለአስደናቂ የኮንክሪት ወለሎች (Stamped Concrete) እና የእግረኛ መንገዶች አሰፋፋት።
* ለህንፃዎች ውበት የሚሆኑ የጌጣጌጥ ዲዛይኖች እና የጌጣጌጥ ክፍሎች።
* ፀሐይን እና ዝናብን ተቋቁሞ ለረጅም ጊዜ የማይደበዝዝ ጥራት ያለው ግንባታ ለመስራት።
* ለተለያዩ የጥበብ እና የዲዛይን ስራዎች ሰፋፊ የከለር አማራጮችን ለመጠቀም።
በኮንማሬት (Conmaret) ጥራታቸውን የጠበቁ እና ለስራዎ ምቾት የሚሰጡ የሲሚንቶ ቀለሞችን እና የተለያዩ የህንፃ ቁሳቁሶችን በዝተው አዘጋጅተናል። የቤትዎን ወይም የፕሮጀክትዎን ውበት ለማሳደግ ዛሬውኑ እኛን ያነጋግሩ!
አድራሻችን፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ።
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





