Comprehensive Construction Material Price, Conmart App

ወቅታዊ የብረት ዋጋ ዝርዝር፦ መጋቢት 5 ቀን – የቱርክ እና የአገር ውስጥ ግሬድ 75 ብረቶች ዋጋ

በአገራችን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ በየጊዜው የሚለዋወጠውን የብረት ዋጋ ተከታትሎ ማቅረብ የኮንማርት (Conmart) ተቀዳሚ ተግባር ነው።

ዛሬ ደሞ ለነገ ሰኞ መጋቢት 5 ቀን በገበያ ላይ የሚገኙትን የቱርክ እና የአገር ውስጥ (Grade 75) ብረቶች ዋጋ በኪሎ እና በቤርጋ እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።

1. የቱርክ ብረት ዋጋ (Turkish Steel)

ጥንካሬያቸው እና ጥራታቸው የተመሰከረላቸው የቱርክ ብረቶች በኪሎ 237 ብር እየተሸጡ ይገኛሉ። በቤርጋ ሲሰላ የሚከተለውን ይመስላል፦

ባለ 8 ሚሊ — 1,123.38 ብር
ባለ 10 ሚሊ — 1,753.80 ብር
ባለ 12 ሚሊ — 2,526.42 ብር
ባለ 14 ሚሊ — 3,436.50 ብር
ባለ 16 ሚሊ — 4,488.78 ብር
ባለ 20 ሚሊ — 7,015.20 ብር
ባለ 24 ሚሊ — 10,100.94 ብር

2. የአገር ውስጥ ግሬድ 75 ብረት (Local Grade 75)

ከፍተኛ የጥንካሬ ደረጃ (Grade 75) ያላቸው የአገር ውስጥ ምርቶች በኪሎ 231 ብር እየተሸጡ ይገኛሉ። በቤርጋ ዝርዝር ዋጋቸው፦

ባለ 8 ሚሊ — 1,094.94 ብር
ባለ 10 ሚሊ — 1,709.40 ብር
ባለ 12 ሚሊ — 2,462.46 ብር
ባለ 14 ሚሊ — 3,349.50 ብር
ባለ 16 ሚሊ — 4,375.14 ብር
ባለ 20 ሚሊ — 6,837.60 ብር
ባለ 24 ሚሊ — 9,845.22 ብር

ለምን ከኮንማርት ይገዛሉ?
ታማኝነት፦ ትክክለኛውን የብረት ክብደት እና ጥራት እናረጋግጣለን።
ወቅታዊነት፦ በየቀኑ የሚቀያየሩ የገበያ ዋጋዎችን በቅርብ ያገኛሉ።
ቅልጥፍና፦ በድረ-ገጻችን አማካኝነት ካሉበት ሆነው ይዘዙ፣ በፈጣን ትራንስፖርት እናደርሳለን።

ትዕዛዝ ለመስጠት ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦
ስልክ፦ 0911283651 / 0936915717
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
አድራሻ፦ ቡልጋሪያ ቄራ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ኮንማርት — ለጥራት እና ለታማኝነት!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *