Uncategorized

spc tiles armstrong ceiling plywood

ስለ አቅራቢው መረጃ

በፎቶ ላይ የምትመለከቷቸው በሮች: 🚪ስሪታቸው የብረት ሲሆን ባህሪያቸው(Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም ሲነካኩ የሚያሰሙት ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ነው። 🚪ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራ የተገጠመላቸው ናቸው። 🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው። 🧯ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው። 📞ለበለጠ መረጃ ወይም በሮችን ማዘዝ ከፈለጉ: +251921594738 ይደውሉ። https://t.me/amandoorshop

አድራሻ:

ስልክ: 921594738

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *