Uncategorized

Jf Fiber

ስለ አቅራቢው መረጃ

🌟Ground fiberglass 💧መሬት ዉስጥ የሚሰራ የዉሃ ታንከር ይህ የውሃ ማጠራቀሚያ በ fiberglass መሬት ዉስጥ (ground) የሚሰራ በመሆኑ ቦታ የማይዝና ከንክኪ የፀዳ በመሆኑ የቦታ ችግርን የሚፈታና ዉሃዉ ንፁህ ሆኖ እንዲቆይ ያደርገዋል በተጨማሪም በጉድጎዱ ልክ ሰለሚሰራ በርከት ያለ ዉሃን መያዝ ይችላል:: 👉1 ቦታ ሊይዝ ማይችል የቦታ ችግርን መፍታት የሚቺል :: 👉2 ከንክክ የፅዳ ንፁህ ውሃን መያዝ የሚቺል :: 👉3 በተዘጋጀለት ቦታ ልክ መሰራት ስለሚችል በርከት ያለ ውሃን መያዝ እንዲችል ያደርገዋል :: 👉4 አንዴ ከተሰራ ረጅም እድሜ መቆየት የሚቺል :: እንዲሁም የተለያዩ የፋይበር ምርቶች ማግኘት ይችላሉ:: ☎️0922971111 📩 @miizhal

አድራሻ:

ስልክ: 922971111

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *