ለኩሽናዎ ውበትና ጥራት የሚሆኑ ዘመናዊ ማቴሪያሎችን ይፈልጋሉ?
ለኩሽናዎ ውበትና ጥራት የሚሆኑ ዘመናዊ ማቴሪያሎችን ይፈልጋሉ?
ኩሽና የቤታችን የልብ ክፍል ነው፤ ስለዚህ ለዚህ ልዩ ስፍራ የምንመርጣቸው የካቢኒት ማቴሪያሎች ውበታማ፣ ዘመናዊና ለረጅም ዘመን የሚያገለግሉ መሆን አለባቸው። በኮምማሬት፣ ለኩሽና ካቢኔት የሚሆኑ የተለያዩና ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናዊ ማቴሪያሎችን ለቤትዎ ድምቀት እንዲሆኑ አቅርበንላችኋል።
ጥራታቸውን የጠበቁና ለዘመናዊ ዲዛይን ተስማሚ የሆኑ ምርቶቻችን፦
• ማራኪና ለዓይን ተመች የሆኑ አክሬሊክ (Acrylic) ማቴሪያሎች
• እርጥበትንና ሙቀትን የመቋቋም አቅማቸው ከፍተኛ የሆኑ ምርጥ ምርጫዎች
• ለዘመናዊ ካቢኔት ዲዛይን ተስማሚ የሆኑ ጠንካራና ውበታማ የሆኑ የላቁ ማቴሪያሎች
• የተለያዩ ቀለማትና የላቁ የዲዛይን አማራጮች
የምትፈልጉትን ጥራት ያለው የካቢኔት ማቴሪያል በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ዛሬውኑ ወደ ኮምማሬት ይምጡ። በተቅለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን እንገኛለን።
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





