Uncategorized

Yabi✨

ስለ አቅራቢው መረጃ

ከOVID Real Estate በካሬ 76,600 ብቻ ✅ መገኛ ቦታ – ጳዉሎስ ሆስፒታል ፊት ለፊት የኢትዮጰያ መድሃኒት ማከማቻ መጋዘን አጠገብ ✴️ አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ ✴️ ተጠባባቂ ጀነሬተር ያለው ✴️ የውሃ አቅርቦት የማያሳስቦት ✴️ ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራ 📌 (አፓርታማው 4,161 ካሬ ግቢ ሲኖረው)፤ B + G + 3P + 19 ነዉ 📌 ከባለ አንድ መኝታ (83 ካሬ እስክ ባለ 4 መኝታ 182 ካሬ አማራጮች አሉት) ✍️ 3 ፖዲየም ፍሎሮች ለመኪና ማቆሚያ የሚዉሉ ይሆናል። ✍️ ህንፃዉ 5 ብሎኮች ሲኖሩት ብሎክ 1 ላይ በወለል 2 ቤት እና ሌሎቹ ብሎኮች ላይ በወለል 4 ቤቶች ተካተዋል፡፡ ✍️ ቅድመ ክፍያ 30% ሲሆን ቀሪዉን ክፍያ ደግሞ በግንባታ

አድራሻ:

ስልክ: 934269440

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *