‘Sunken Slab’ ለምን ያስፈልጋል? የቤትዎ ጥራትና ዘላቂነት የሚወሰነው በዚህ ነው!
‘Sunken Slab’ ለምን ያስፈልጋል? የቤትዎ ጥራትና ዘላቂነት የሚወሰነው በዚህ ነው!
በቤት ግንባታ ወቅት፣ በተለይም በመታጠቢያ ቤቶች እና በረንዳዎች ላይ ‘Sunken Slab’ ወይም ዝባታ ያለ ወለል መስራት እጅግ ወሳኝ ከሆኑ የምህንድስና ስራዎች መካከል አንዱ ነው። ይህ ዘዴ የቧንቧ መስመሮች በትክክል እንዲቀመጡ፣ የውሃ ፍሳሽ በቀላሉ እንዲወርድ እና የጥሳት ችግሮችን አስቀድሞ ለመከላከል ታስቦ የሚሰራ የጥበብ ውጤት ነው።
የ’Sunken Slab’ ዋና ጥቅሞች፦
• ለቧንቧ ዝርጋታና ለፍሳሽ ቱቦዎች ምቹ ቦታ መፍጠር፤
• የውሃ መፍሰስና የኮንክሪት ጥሳት ችግርን ለመከላከል፤
• ከወለል ንጣፍ (Tile) ጋር ወጥ የሆነ ውበት እንዲኖረው ለማድረግ፤
• የውሃ መከማቸትን በማስቀረት ለረጅም ጊዜ ዘላቂነት፤
ለአስተማማኝ ግንባታ ጥራት ያላቸው የግንባታ ዕቃዎችን ከኮንማሬት (Conmaret) ማግኘት ይችላሉ። ምርጥ ግብዓቶችን በቅናሽ ዋጋ ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉልን!
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





