ቤተሰብዎ የሚኖሩበት ሕንፃ እንዳይሰነጣጠቅና እንዳይፈርስ አስቀድመው ይወስኑ!
ቤተሰብዎ የሚኖሩበት ሕንፃ እንዳይሰነጣጠቅና እንዳይፈርስ አስቀድመው ይወስኑ!
ማንኛውም ትልቅ የግንባታ ሥራ ውጤታማ፣ አስተማማኝና ዘላቂ እንዲሆን መሠረቱ ጠንካራ መሆን አለበት። ብዙ ጊዜ ትኩረታችን በሲሚንቶ፣ በብረትና በጡብ ጥራት ላይ ቢሆንም፣ ከምድር በታች ያለው የአፈር ሁኔታ ግን ለህንፃው ጥንካሬ ወሳኝ ነው። የመሠረት አፈር ምርመራ ሳይደረግ ወደ ግንባታ መግባት ለወደፊት ትልቅ የገንዘብ ኪሳራ፣ ለህንፃ ስንጥቅና ለመሰረት መፍለጥ ዋነኛው ምክንያት ነው።
የአፈር ምርመራ ማድረግ የሚከተሉትን ጥቅሞች ይሰጥዎታል፦
• የአፈሩን የመሸከም አቅም በትክክል ለማወቅ፤
• ለህንፃው ጥንካሬ የሚሆን ትክክለኛ የዲዛይን ስሌት ለማስላት፤
• ከአላስፈላጊ የግንባታ ወጪና ከቁሳቁስ ብክነት ለመዳን፤
• ለወደፊት ስንጥቆችን፣ መፈራረስንና መሬት መዝለልን ለመከላከል ይጠቅማል።
በኮንማሬት፣ ጥራት ያለው የግንባታ ዕቃዎችን ከማቅረብ ባለፈ፣ ለግንባታዎ ስኬት የሚያስፈልጉ ወሳኝ መረጃዎችን በማሟላት ረገድ አጋርዎ ነን። ለቤትዎ ወይም ለትልቅ ፕሮጀክትዎ አስተማማኝ ግንባታ እንዲኖር አሁኑኑ ይደውሉልን!
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





