በጣም ወጪ ቆጣቢና ቀለል ያለ ክብደት ያለው ባለ 32 ጌጅ የኤጋ (EGA) ቆርቆሮ!
• ወጪ ቆጣቢ፦ አነስተኛ በጀት ላላቸው ፕሮጀክቶችና ግንባታዎች ተመራጭ።
• ቀለል ያለ ክብደት፦ ለመጫን፣ ለማጓጓዝ እና በጣሪያ ማሰሪያ ላይ ለመግጠም በጣም ቀላል።
• ጥንካሬ፦ ዝናብንና የፀሐይ ጨረርን የመቋቋም አቅም ያለው።
• ቀለሞች፦ በ Terracotta Red (ጡብ ቀይ)፣ ሰማያዊ፣ አረንጓዴ እና ሌሎች ቀለሞች የሚገኝ።