ቅድመ-ግንባታ ዝግጅትዎን ከኮንማሬት ጋር በብቃት ይጀምሩ!
ቅድመ-ግንባታ ዝግጅትዎን ከኮንማሬት ጋር በብቃት ይጀምሩ!
ማንኛውም ስኬታማ ግንባታ የሚጀምረው በጥሩ ቅድመ-ግንባታ ዝግጅት ነው። የግብዓቶችን መገኘት፣ የዋጋ ትመና፣ እና የጥራት ቁጥጥርን አስቀድሞ ማቀድ ለግንባታው ስኬትና ለወጪ ቁጥጥር ወሳኝ ነው። ኮንማሬት ግንባታ ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልጉዎትን ሁሉንም ዝግጅቶች እንዲያከናውኑ በታማኝነት አብሮዎት ይቆማል።
በኮንማሬት አማካኝነት የሚከተሉትን ጥቅሞች ያገኛሉ፦
• የግብዓቶችን ትክክለኛ የዋጋ ግምት ማግኘት
• ጥራታቸውን የጠበቁ የንግድ አቅራቢዎችን ማገናኘት
• የግንባታ ቁሳቁሶችን በወቅቱ እና በታመነ ሁኔታ ማቅረብ
• ወጪን የሚቀንሱ ዘመናዊ አማራጮችን ማቅረብ
በኮንማሬት አማካኝነት የግንባታ ጉዞዎን ከውጭ ሳይደክሙ፣ ጊዜ እና ገንዘብ ሳይባክኑ በስልት መጀመር ይችላሉ። ሁሉንም የቅድመ-ግንባታ ዝግጅቶችዎን እኛ ጋር በማካሄድ ለግንባታዎ አስተማማኝ መሠረት ይጣሉ!
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ www.conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





