Conmart App

🏗️ የሲሚንቶ ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር – በኮንማሬት!

National cement price list

🏗️ የሲሚንቶ ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር – በኮንማሬት!

ግንባታዎን በብክነት ለመጀመር ወይም ለማስቀጠል ትክክለኛውን የዋጋ መረጃ ማወቅ ወሳኝ ነው። የሲሚንቶ ዋጋ በየቀኑ ስለሚለዋወጥ፣ ትክክለኛውን መረጃ መያዝ ለበጀትዎ ትልቅ እገዛ ያደርጋል።

ኮንማሬት (Conmaret) በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ እና ትክክለኛ የሲሚንቶ ዋጋ ዝርዝር ለእናንተ አቅርቦላችኋል። ሁሉንም ዋና ዋና የሲሚንቶ አይነቶች እና ወቅታዊ ዋጋዎችን በአንድ ላይ፣ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ያገኛሉ።

• ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃዎች
• የተለያዩ የሲሚንቶ አይነቶችን ለማነጻጸር የሚያስችል
• ለግንባታ በጀት እቅድ ምቹ የሆነ

ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ ወይም በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን።

📞 ስልክ: 0911283651, 0911283671
🌐 ድረ-ገጽ: conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *