Conmart App

የኤሌክትሪክ ፊውዝ (Fuse) ለምን ያስፈልጋል? ለቤታችሁ እና ለቁሳቁሶቻችሁ ዋስትና!

ለምንድነው የኤሌክትሪክ ፊውዝ (Fuse) የሚቀመጠው?

የኤሌክትሪክ ፊውዝ (Fuse) ለምን ያስፈልጋል? ለቤታችሁ እና ለቁሳቁሶቻችሁ ዋስትና!

የኤሌክትሪክ ፊውዝ በቤት ውስጥ ወይም በፋብሪካ ውስጥ ለሚገኙ የኤሌክትሪክ መሣሪያዎች ዋነኛ መከላከያ ነው። ከመጠን በላይ የኤሌክትሪክ ፍሰት (Overload) ወይም አጭር መስመር (Short circuit) በሚፈጠርበት ጊዜ ወዲያውኑ በመቆራረጥ የኤሌክትሪክ መሣሪያዎች እንዳይቃጠሉ እና የቤት ውስጥ የእሳት አደጋ እንዳይከሰት ይረዳል።

ለቤታችሁ ደህንነት ጥራት የሌላቸውን የኤሌክትሪክ ዕቃዎች መጠቀም ለከፍተኛ አደጋ ሊዳርግ ይችላል። በመሆኑም አስተማማኝ እና ጥራት ያላቸውን የኤለም መለዋወጫዎች እና የግንባታ ዕቃዎችን በታማኝነት ለማግኘት ኮንማሬትን ይምረጡ።

• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የኤሌክትሪክ መለዋወጫዎች
• ለቤት እና ለሥራ ቦታ ደህንነት ተስማሚ የሆኑ ምርቶች
• በታማኝነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኙ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *