ፍሌክስሜክ ትሬዲንግ (Flexmech Trading PLC) – HVAC, Electrical & Mechanical Supplier in Ethiopia
ፍሌክስሜክ ትሬዲንግ (Flexmech Trading PLC) – የHVAC፣ ኤሌክትሪካል እና ሜካኒካል የግንባታ እቃዎች አቅራቢ
ለዘመናዊ ቢሮዎች፣ ሆቴሎች፣ ሞሎች፣ ሆስፒታሎች እና ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ ጥራት ያላቸው የካሴት ኤር ኮንዲሽነሮች፣ ኦሪጅናል ሪፍሪጀራንት ጋዞች፣ 99.9% ንጹህ የመዳብ ፓይፖች (Copper Coils)፣ አሉሚኒየም ዲፊውዘሮች፣ የዳክት መገጣጠሚያዎች፣ ጋልቫናይዝድ ኬብል ትሬይ፣ ስሬድድ ሮድ እና ሺት ሜታል በተመጣጣኝ ዋጋ በብዛትና በፍሬ እናቀርባለን።
የፍሌክስሜክ ትሬዲንግ ዋና ዋና ምርቶች ከነ ቪዲዮው (Catalog & Videos)
የካሴት ኤር ኮንዲሽነር — Cassette Air Conditioner (360° Ceiling AC)
ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና ኃይል ቆጣቢ አፈጻጸም ያለው የካሴት ኤር ኮንዲሽነር (Cassette Air Conditioning) ለቢሮዎች፣ ለሆቴሎች፣ ለሱቆች እና ለትላልቅ አዳራሾች። ከፍሌክስሜክ ትሬዲንግ (Flexmech Trading PLC) በተመጣጣኝ ዋጋ ያግኙ። ስልክ፦ +251 991 922 222 / +251 94 274 5926
▶ የምርት ቪዲዮ እዚሁ ይመልከቱ (Play Product Video)
የኤሲ ሪፍሪጀራንት ጋዝ — Original AC Refrigerant Gas (R410A / R22 / R134a / R404A / R32)
ኦሪጅናል እና ከፍተኛ ንጽህና ያለው የኤር ኮንዲሽነር እና የፍሪጅ ሪፍሪጀራንት ጋዝ (AC Refrigerant Gas)። ከፍሌክስሜክ ትሬዲንግ (Flexmech Trading PLC) በብዛትም ሆነ በፍሬ ይገኛል። ስልክ፦ +251 991 922 222 / +251 94 274 5926
▶ የምርት ቪዲዮ እዚሁ ይመልከቱ (Play Product Video)
የአሉሚኒየም ፎይል ቴፕ — HVAC Aluminum Foil Tape (Heat & Moisture Resistant)
ከፍተኛ ሙቀት እና እርጥበት የሚቋቋም ጠንካራ ማጣበቂያ ያለው የአሉሚኒየም ፎይል ቴፕ (Aluminum Foil Tape) ለHVAC ዳክት (Duct) መገጣጠሚያ እና ለኢንሱሌሽን ስራዎች። ስልክ፦ +251 991 922 222 / +251 94 274 5926
▶ የምርት ቪዲዮ እዚሁ ይመልከቱ (Play Product Video)
የዳክት ኮርነር አንግል — Galvanized HVAC Duct Corner Angle (TDC / TDF)
ለHVAC አራት ማዕዘን ዳክት (Rectangular Duct) መገጣጠሚያ የሚያገለግል ዝገት የማይዘው ጋልቫናይዝድ የዳክት ኮርነር አንግል (Duct Corner Angle)። ከፍሌክስሜክ ትሬዲንግ በብዛት ይገኛል። ስልክ፦ +251 991 922 222
▶ የምርት ቪዲዮ እዚሁ ይመልከቱ (Play Product Video)
የኤሲ ኮፐር ፓይፕ ኮይል — 99.9% Pure HVAC Copper Coil & Straight Pipe
100% ንጹህ መዳብ የሆነ የኤሲ ኮፐር ኮይል ፓይፕ (Copper Coil) በተለያዩ ሳይዞች (1/4, 3/8, 1/2, 5/8, 3/4, 7/8) ለኤር ኮንዲሽነር እና ለሪፍሪጀሬሽን ዝርጋታ። ስልክ፦ +251 991 922 222 / +251 94 274 5926
▶ የምርት ቪዲዮ እዚሁ ይመልከቱ (Play Product Video)
የአየር ማሰራጫ ዲፊውዘር — Powder-Coated Aluminum HVAC Air Diffuser & Grille
በአሉሚኒየም የተሰራ ዘመናዊ የHVAC አየር ማሰራጫ ዲፊውዘር (Square, Round & Linear Slot Diffuser) ለቢሮዎች፣ ለሆቴሎች እና ለህንጻዎች። ከፍሌክስሜክ ትሬዲንግ ይገኛል። ስልክ፦ +251 991 922 222
▶ የምርት ቪዲዮ እዚሁ ይመልከቱ (Play Product Video)
ጋልቫናይዝድ ኬብል ትሬይ — Galvanized Perforated & Ladder Cable Tray with Accessories
ለህንጻዎች፣ ለፋብሪካዎች እና ለኢንዱስትሪ የኤሌክትሪክ እና የዳታ ኬብል ዝርጋታ የሚያገለግል ጠንካራ ጋልቫናይዝድ ኬብል ትሬይ (Perforated & Ladder Cable Tray) በተለያዩ ስፋቶች። ስልክ፦ +251 991 922 222
▶ የምርት ቪዲዮ እዚሁ ይመልከቱ (Play Product Video)
ስሬድድ ሮድ / ስታድ ቦልት — Galvanized Threaded Rod / Stud Bar (M6 – M20)
ለHVAC ዳክት፣ ለኬብል ትሬይ፣ ለፓይፕ መስቀያ እና ለኮንስትራክሽን ማሰሪያ የሚያገለግል ጠንካራ ስሬድድ ሮድ (Threaded Rod – M8, M10, M12, M16)። ከፍሌክስሜክ ትሬዲንግ ይገኛል። ስልክ፦ +251 991 922 222
▶ የምርት ቪዲዮ እዚሁ ይመልከቱ (Play Product Video)
ጋልቫናይዝድ ሺት ሜታል — Galvanized Sheet Metal (GI Sheet & Coil – 0.5mm to 1.5mm+)
ለHVAC ዳክት ስራ፣ ለፋብሪካ እና ለተለያዩ የብረታ ብረት ኮንስትራክሽን ስራዎች የሚያገለግል ዝገት የማይዘው ጋልቫናይዝድ ሺት ሜታል (GI Sheet Metal) በተለያዩ ውፍረቶች። ስልክ፦ +251 991 922 222
▶ የምርት ቪዲዮ እዚሁ ይመልከቱ (Play Product Video)














