የልስን ጥንካሬን ለመጠበቅ ወሳኝ የሆነው የ’ኩሪንግ’ (Curing) ሂደት!
የልስን ጥንካሬን ለመጠበቅ ወሳኝ የሆነው የ’ኩሪንግ’ (Curing) ሂደት!
አዲስ የተዘረጋ ልስን (Concrete) እንደደረቀ ወዲያውኑ ውሃ መርጨት ለምን አስፈለገ? ብዙ ግንባታዎች ላይ የሚታዩት ስንጥቆችና የልስኑ መሳሳት ዋናው ምክንያት ትክክለኛው የውሃ መጠንና የ’ኩሪንግ’ (Curing) ሂደት አለመከተላቸው ነው። ልስን በሚደርቅበት ወቅት ትክክለኛውን እርጥበት ካላገኘ፣ በውስጡ ያለው ሲሚንቶ ከውሃ ጋር በሚገባ መገናኘት አቅቶት ጥንካሬውን ያጣል።
ለተከታታይ ቀናት ውሃ በመርጨት ልስኑ እንዲረጋጋና የሲሚንቶው ኬሚካላዊ ሂደት እንዲጠናከር ማድረግ የህንፃዎን ዕድሜ ያራዝማል። ይህ ሂደት ልስኑ እንዳይሰነጣጠቅ፣ እንዲጠነክርና ለከፍተኛ ጫና እንዲቋቋም በማድረግ የህንፃውን ደህንነትና ጥራት ያረጋግጣል።
የጥሩ ኩሪንግ ጥቅሞች፦
• የልስን ስንጥቆችን ለመከላከል
• የሲሚንቶውን ከፍተኛ ጥንካሬ ለመጠበቅ
• የህንፃውን ዘላቂነት ለማረጋገጥ
• ለከፍተኛ ጫና መቋቋም እንዲችል ለማድረግ
ለማንኛውም አይነት የህንፃ ግንባታ ዕቃዎች ጥራት ያላቸውን አማራጮች በConmaret ያገኛሉ። ጥያቄ ካለዎት ይደውሉልን!
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





