በኮንክሪት ስራ ወቅት ‘ጆንያ’ ለምን ጥቅም ላይ ይውለጋል? የጥራት ምስጢሩን ይወቁ!
በኮንክሪት ስራ ወቅት ‘ጆንያ’ ለምን ጥቅም ላይ ይውለጋል? የጥራት ምስጢሩን ይወቁ!
አምድ ከተሞላ በኋላ ጆንያ ተጠቅልሎ ውሃ ሲረጭ ማየት ብዙዎችን ያስገረማል። ይህ ድርጊት ዝም ብሎ የሚደረግ ሳይሆን የኮንክሪት ጥራትን ለመጠበቅ ወሳኝ የሆነው የማርጠብ ወይም “Curing” ሂደት ነው። የሲሚንቶ ውህደት በሚከናወንበት ወቅት እርጥበት እንዳይጠፋ በማድረግ ኮንክሪቱ በትክክል እንዲደርስና ከፍተኛ ጥንካሬ እንዲኖረው ያደርጋል።
የዚህ ዘዴ ዋና ጥቅሞች፦
• የኮንክሪት መሰንጠቅን (Cracks) ለመከላከል፤
• የሲሚንቶው ውህደት (Hydration) ተሟልቶ እንዲከናወን ለማገዝ፤
• በሙቀት ልዩነት ምክንያት የሚፈጠሩ ስብራቶችን ለመቀነስ፤
• የአምዱን የረጅም ጊዜ ጥንካሬና እድሜ ለማረጋገጥ።
ለማንኛውም የህንፃ ግንባታ ስራ ጥራት ያለው የቁሳቁስ አቅርቦት እንዲኖርዎት ኮንማሬት ሁሌም ዝግጁ ነው። ለግንባታዎ የሚያስፈልጉትን ምርጥ የሲሚንቶ፣ የብረት እና ሌሎች የግንባታ ዕቃዎችን በታማኝነትና በቅናሽ አቅርበን እንገኛለን።
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





