የህንፃዎ ጥንካሬና ደህንነት የሚጀምረው ከአምድ ነው!
የህንፃዎ ጥንካሬና ደህንነት የሚጀምረው ከአምድ ነው!
ማንኛውም ግንባታ ጸንቶ እንዲቆም እና የከፍተኛ ክብደቶችን የመቋቋም አቅም እንዲኖረው መሠረታዊው ነገር አምድ ነው። አምድ “የህንፃው አከርካሪ” ተብሎ የሚጠራው፣ የህንፃውን ጠቅላላ ክብደት (Load) ተሸክሞ ወደ መሠረቱ የማስተላለፍ ወሳኝ ተግባር ስላለው ነው። አምድ ደካማ ከሆነ ግን ሙሉው ሕንፃ ለከፍተኛ አደጋ ሊጋለጥ ይችላል።
አምድ ለምን የህንፃው ዋነኛ አካል ይሆናል?
• ከፍተኛ የክብደት ጫናዎችን የመሸከም ብቃት እንዲኖር።
• ለሕንፃው መረጋጋት እና ለረጅም ዕድሜ አገልግሎት።
• የከፍተኛ ደረጃ ብረቶችን እና ሲሚንቶዎችን በማቀናጀት ጥነካሬን ለመገንባት።
ጥራታቸውን የጠበቁ የግንባታ ቁሳቁሶችን በታማኝነትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ኮንማሬትን ይምረጡ። አስተማማኝ ግንባታ እንዲኖራችሁ ምርጥ ቁሳቁሶችን እናቀርባለን።
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





