የቤትዎ መሠረት ጥንካሬ እንዲኖረው ይፈልጋሉ? ጥቃቅን ስህተቶች ትልቅ ኪሳራ ሊያስከትሉ ይችላሉ!
የቤትዎ መሠረት ጥንካሬ እንዲኖረው ይፈልጋሉ? ጥቃቅን ስህተቶች ትልቅ ኪሳራ ሊያስከትሉ ይችላሉ!
መሠረት ከተመረቀ በኋላ ወዲያውኑ ግንባታውን መቀጠል ለቤትዎ ዘላቂነት አደገኛ ሊሆን ይችላል። ኮንክሪት ሙሉ በሙሉ ጥንካሬውን እንዲያገኝና ከከባድ ጫና ጋር ተስማምቶ እንዲረጋጋ የተወሰነ የጊዜ ገደብ ያስፈልገዋል። ይህ ወቅት “Curing” ወይም የመድረቅ ሂደት ሲሆን፣ ሂደቱን በአግባቡ አለማከናወን በወደፊት ግንባታዎ ላይ ስንጥቅ፣ መሰንሰል እና የመሠረት መዛባት እንዳይከሰት ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።
ለግንባታዎ ስኬት ትክክለኛውን የጥራት ደረጃ ያላቸው ግብዓቶችን መጠቀም ወሳኝ ነው። ኮንማሬት ለቤትዎ ሕይወትና ለግንባታዎ ዘላቂነት አስተማማኝ የሆኑ የኮንክሪት፣ የሲሚንቶ እና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን ጥራታቸውን በጠበቀ መልኩ ያቀርብልዎታል።
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የሲሚንቶና የብረት ውጤቶች
• ለግንባታው ምቹና አስተማማኝ ግብዓቶች
• ተመጣጣኝ ዋጋና ፈጣን አቅርቦት
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





