Conmart App

የቤትዎ መጸጋጃ ቤት ውሃ ማፍሰስ ለከፍተኛ ወጪና ለቤት ብልሽት ይዳርጋል!

የቤትዎ መጸዳጃ ቤት ለምን ይፈሳል?

የቤትዎ መጸጋጃ ቤት ውሃ ማፍሰስ ለከፍተኛ ወጪና ለቤት ብልሽት ይዳርጋል!

መጸዳጃ ቤትዎ ውሃ ማፍሰስ መጀመር ለከፍተኛ የውሃ ብክነት፣ ለመጥፎ ሽታ እና ለቤትዎ መዋቅር መበላሸት ዋነኛው ምክንያት ነው። ይህ ችግር አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰተው የቧንቧ መለዋወጫዎች ወይም የሳኒተሪ ዕቃዎች ጥራት ስለሌላቸውና አገልግሎታቸው ስለማለቀፍ ነው። ችግሩን በወቅቱ አለመፍታት ግን ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የገንዘብ ኪሳራን ያስከትላል።

በኮንማሬት (Conmaret)፣ ይህንን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ጥራት ያላቸውን የመተኪያ ዕቃዎች እና ሙሉ የሳኒተሪ ቁሳቁሶችን ለቤትዎ ውበትና ጥንካሬ እንዲሆኑ አድርገን አቅርበናል። ምርቶቻችን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው በመሆናቸው የውሃ ብክነትን ለመከላከልና ለረጅም ዓመታት እንዲያገለግሉ ተደርገው የተመረጡ ናቸው።

የምርቶቻችን ልዩ መለያዎች፦
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የመተኪያ ዕቃዎች
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ የሳኒተሪ ቁሳቁሶች
• በታማኝነትና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርቡ ምርቶች
• ለቤትዎ ውበትና ለቧንቧ ስራ ተስማሚ የሆኑ መሣሪያዎች

ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ፦
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *