Conmart App

የጣሪያዎ ቆርቆሮ እንዳይዝግ እና እንዳይነጥፍ ምን ማድረግ አለብዎት?

ለምንድነው የጣሪያ ቆርቆሮ የሚነጥፈው?

የጣሪያዎ ቆርቆሮ እንዳይዝግ እና እንዳይነጥፍ ምን ማድረግ አለብዎት?

የጣሪያ ቆርቁሮ መዝገን ወይም መነጥፍ ለብዙ የግንባታ ባለቤቶች ትልቅ ስጋት ነው። ይህ ችግር አብዛኛውን ጊዜ በከፍተኛ እርጥበት፣ በዝናብ እና በአየር ንብረት መለዋወጥ ምክንያት የሚመጣ ሲሆን፣ ጥራት የሌላቸው ቁሳቁሶችን መጠቀም ደግሞ የቤትዎን እድሜና ውበት አደጋ ላይ ይጥላል።

በኮንማሬት (Conmaret)፣ ይህንን ስጋት ለመቅረፍ የሚያስችሉ፣ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው እና ዝገትን የመቋቋም አቅማቸው የተረጋገጠ የጣሪያ ቆርቆሮዎችን ለደንበኞቻችን እናቀርባለን። ምርቶቻችን ለረጅም ዓመታት እንዲቆዩ ተደርገው የተሰሩ በመሆናቸው፣ ወጪዎን ከመቆጠብ ባለፈ ለቤትዎ አስተማማኝ ጥበቃን ይሰጣሉ።

የምርቶቻችን ልዩ ባህሪያት፦
• ከፍተኛ የዝገት መቋቋም አቅም ያላቸው
• ለረጅም ዓመታት አገልግሎት የሚሰጡ ጠንካራ ቁሳቁሶች
• ውብ እና ዘመናዊ ቀለማት ያሉት
• ለአየር ንብረት መለዋወጥ አስተማማኝ የሆኑ

ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *