Conmart App

**”የቤትዎ መብራት ለምን ይበራል?”**

የቤትዎ መብራት ለምን ይበራል?

**”የቤትዎ መብራት ለምን ይበራል?”**

በቤትዎ ውስጥ የሚጠቀሟቸው የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶች ጥራት የሌላቸው ሲሆኑ፣ ለከፍተኛ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ እና ለከፋ የአደጋ ስጋት ሊዳርጉዎት ይችላሉ። ትክክለኛውንና ደረጃውን የጠበቀ የኤሌክትሪክ ቁሳቁስ መጠቀም ለቤተሰብዎ ደህንነትና ለቤትዎ ብርሃን አስተማማኝነት ወሳኝ ነው።

ኮንማሬት (Conmaret) ለቤትዎ ግንባታና ውበት የሚሆኑ፣ ጥራታቸውን የጠበቁና አስተማማኝ የሆኑ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ይዞልዎ ቀርቧል። የእኛ ምርቶች ዘመናዊነትን፣ ደህንነትን እና ረጅም ዕድሜን ታሳቢ አድርገው የተመረጡ ናቸው።

* ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የኤሌክትሪክ ገመዶችና ኬብሎች
* ዘመናዊና ውበታማ የሆኑ ሶኬቶችና ስዊችጣዎች
* ለቤት መብራቶች ተስማሚ የሆኑ ጥራት ያላቸው ዕቃዎች
* ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡና ለአደጋ የማይጋለጡ ቁሳቁሶች

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን፦ 0911283651፣ 0911283671
ወይም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *