**የመጸዳጃ ቤትዎ ውሃ መፍሰስ የቤቱን ይዘት እየበላው ነው?**
**የመጸዳጃ ቤትዎ ውሃ መፍሰስ የቤቱን ይዘት እየበላው ነው?**
የመጸዳጃ ቤት ውሃ መፍሰስ ቀላል ችግር ይመስላል፤ ነገር ግን ለግድግዳ መላሸት፣ ለሻጋታ እና ለከፍተኛ የጥገና ወጪ ምክንያት ሊሆን ይችላል። ይህ ችግር በጊዜ ካልታከመ የቤቱን መሠረት እና ውበት በእጅጉ ይጎዳል።
ይህንን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ጥራት ያላቸው የውሃ መከላከያ እና የቧንቧ መለዋወጫ ቁሳቁሶችን በኮንማሬት ያገኛሉ። ለጥገናዎ የሚሆኑ አስተማማኝ ምርቶችን በመጠቀም ቤቶን ከእርጥበት እና ከውሃ መፍሰስ በዘላቂነት ይከላከሉ!
በኮንማሬት የሚገኙ ምርቶች፦
• ጥራት ያላቸው የቧንቧ መለዋወጫዎች እና መገጣጠሚያዎች
• ውሃ የማይበገር የሲሊኮን እና የኬሚካል መከላከያዎች
• ዘመናዊ እና አስተማማኝ የሳኒተሪ ዕቃዎች
• ለግድግዳ ጥገና የሚሆኑ ምርጥ ማጣበቂያዎች እና ቀለምዎች
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ: 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ: conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





