የቤትዎ ግድግዳ መላጥና መሸርሸር ሰልችቶዎታል?
የቤትዎ ግድግዳ መላጥና መሸርሸር ሰልችቶዎታል?
የቤትዎ ግድግዳ መላጥ፣ መሸርሸር እና ቀለም መለወጥ የቤትዎ ውበትን ከመበላሸት ባለፈ ለከፍተኛ የቤት መበላሸት ምክንያት ሊሆን ይችላል። ይህ አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰትባቸው ዋና ምክንያቶች እርጥበት፣ ጥራት የሌላቸው የቤት ማሟያ ዕቃዎች እና የተሳሳተ የሙቀት መጠን ናቸው።
ይህንን ችግር ለመፍታት እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጥራት ያለው ግንባታ እንዲኖሮት ኮንማሬት (Conmaret) ምርጥ መፍትሄዎችን ይዞላችሁ ቀርቧል። እኛ ጋር የሚገኙ ምርጥ የግንባታ ዕቃዎች ለቤትዎ ጥንካሬና ውበት ዋስትና ናቸው።
የእኛ ምርቶች ጥቅሞች፦
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ቀለሞች
• ውሃ መከላከያ ግብዓቶች
• ዘላቂነት ያላቸው የሲሚንቶ እና የጣበኝ ዓይነቶች
• ለረጅም ጊዜ የሚቆዩና የማይለወጡ ግብዓቶች
• ተመጣጣኝ ዋጋ እና ፈጣን አቅርቦት
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





