Conmart App

⚠️ የቤትዎ ደህንነት በኤሌክትሪክ ገመድ ጥራት ላይ የተመሰረተ ነው!

ለምንድነው የኤሌክትሪክ ገመድ የሚዘረጋው?

⚠️ የቤትዎ ደህንነት በኤሌክትሪክ ገመድ ጥራት ላይ የተመሰረተ ነው!

የኤሌክትሪክ ገመድ ዝርጋታ ለቤት ወይም ለህንፃ ግንባታ መሰረታዊና ወሳኝ ተግባር ነው። ገመዱን በትክክልና በጥራት መዘርጋት ለኤሌክትሪክ ፍሰት አስተማማኝነት ብቻ ሳይሆን፣ ለቤትዎ ደህንነትም ዋስትና ነው። ጥራት የሌለው ወይም ደረጃውን ያልጠበቀ ገመድ መጠቀም ለከፍተኛ የኤሌክትሪክ አደጋ፣ ለሽቦ መቃጠል እና ለንብረት ውድመት ዋነኛ ምክንያት ሊሆን ይችላል።

ኮንማሬት (Conmaret) ለግንባታዎ አስተማማኝና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ጥራት ያላቸውን የኤሌክትሪክ ገመዶች ይዞሎት ቀርቧል። ምርቶቻችን የሚከተሉትን ጥቅሞች የያዙ ናቸው፦

• ለከፍተኛ ሙቀት የመቋቋም አቅም ያላቸው፤
• የኤሌክትሪክ ፍሰትን በብቃት የሚያስተላልፉ፤
• ለአደጋ የመጋለጥ እድላቸው ዝቅተኛ የሆኑ፤
• በዓለም አቀፍ ደረጃ ደረጃቸውን የጠበቁና አስተማማኝ የሆኑ።

ለተሻለ ግንባታና ለቤትዎ ደህንነት አሁኑኑ እኛን ያነጋግሩ!

ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *