Conmart App

የውሃ ታንከርን ከፍ አድርጎ ማስቀመጥ ለምን አስፈለገ?

ለምንድነው የውሃ ታንከር ከፍ ተደርጎ የሚቀመጠው?

የውሃ ታንከርን ከፍ አድርጎ ማስቀመጥ ለምን አስፈለገ?

የውሃ ታንከር ከፍ ተደርጎ እንዲቀመጥ የሚደረገው በስበት ኃይል አማካኝነት በቧንቧዎች ውስጥ ከፍተኛ የውሃ ጫና እንዲኖር ለማድረግ ነው። ታንከሩ ዝቅተኛ ቦታ ላይ ቢሆን የውሃ ፍሰቱ በጣም አነስተኛ ከመሆኑም በላይ ለቧንቧዎች መጥባትና ሌሎች የውሃ መቋረጥ ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል።

ለቤትዎ ወይም ለግንባታ ፕሮጀክትዎ የሚሆን ጥራት ያላቸውና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ የውሃ ታንከሮችን ከኮንማሬት ማግኘት ይችላሉ። ምርጫዎ አስተማማኝ እንዲሆን ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን።

• ከፍተኛ የውሃ ቧንቧ ጫና ለመፍጠር
• የውሃ ፍሰት እንዲቀላጠፍ ለማድረግ
• የተለያዩ መጠኖችና ጥራት ያላቸው ምርቶች
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉና ጠንካራ ታንከሮች

ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *