Conmart App

የጥራት ግንባታ ሚስጥር፡ የወንዝ አሸዋ ለምን ይመረጣል?

ለምንድነው ለግንባታ የሚሆን አሸዋ ከወንዝ የሚመጣው?

የጥራት ግንባታ ሚስጥር፡ የወንዝ አሸዋ ለምን ይመረጣል?

ለመሆኑ ለግንባታ ስራዎ የሚጠቀሙት አሸዋ ከወንዝ መምጣቱ ለምን አስፈለገ? ጥራት ያለው ግንባታ ለመገንባት የምንጠቀምባቸው ቁሳቁሶች ሁሉ ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው። በተለይም አሸዋ ለኮንክሪት፣ ለሲሚንቶና ለፕላስተር ስራ መሰረታዊ ግብዓት በመሆኑ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው።

የወንዝ አሸዋ በውሃ ፍሰት ምክንያት ተለይቶ፣ ከማይፈለጉ አለትና አፈር ተጽድዶ፣ ንፁህና ለስላሳ በመሆኑ ለግንባታ ስራ እጅግ ተመራጭ ነው። ይህ ደግሞ የኮንክሪት ጥንካሬን ከመጨመሩም በላይ፣ የግንባታው ውጤት ውብ፣ ለስላታና ያለ ስንጥቅ እንዲጠናቀቅ ትልቅ ሚና ይጫወታል።

በኮንማሬት (Conmaret) ጥራት ያላቸውን የግንባታ ግብዓቶች በቀላሉና በታማኝነት ያገኛሉ። ለፕሮጀክትዎ ስኬት የሚሆኑ ምርጥ ቁሳቁሶችን ከእኛ ጋር በመረከብ ስራዎን ያቅልሉ!

• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶች
• ለጠንካራ ግንባታ ተስማሚ የሆኑ ቁሳቁሶች
• አስተማማኝና ፈጣን አቅርቦት

ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *