Conmart App

መብራትዎ ድምፅ እያወጣ አስቸግሮዎታል? መፍትሄው ኮንማሬት ጋር ነው!

የቤትዎ መብራት ለምን ድምፅ ያወጣል?

መብራትዎ ድምፅ እያወጣ አስቸግሮዎታል? መፍትሄው ኮንማሬት ጋር ነው!

በቤትዎ ውስጥ የሚሰማው የመብራት ድምፅ (Buzzing) ተፅዕኖ የሚያስከትልና የኤሌክትሪክ ብልሽት ምልክት ሊሆን ይችላል። ጥራት የሌላቸው መብራቶችና መለዋወጫዎች ለዚህ ዋነኛ መንስኤ ናቸው። ይህ ድምፅ ለጆሮ መረበሽ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰብዎ ደህንነትና ለኤሌክትሪክ ስርአቱ አስተማማኝነት አሳሳቢ ሊሆን ይችላል።

ይህንን ችግር ለመፍታትና ለቤትዎ አስተማማኝ ብርሃን ለመስጠት ጥራት ያላቸውን የኤሌክትሪክ ዕቃዎች መምረጥ ወሳኝ ነው። ኮንማሪት (Conmaret) ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን፣ ድምፅ የማይፈጥሩና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ የኤሌክትሪክ መብራቶችንና መለዋወጫዎችን ይዞልዎ ቀርቧል።

• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው መብራቶች
• ድምፅ የማይፈጥሩና ለዓይን ምቹ የሆኑ
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉና አስተማማኝ
• በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኙ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0911283651፣ 0911283671 ይደውሉልን።
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *