የጣሪያዎ ቆርቆሮ ተደራራቢ መሆን የግድ የሆነባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች!
የጣሪያዎ ቆርቆሮ ተደራራቢ መሆን የግድ የሆነባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች!
የጣሪያ ቆርቆሮዎች ተደራራቢ ሆኖ መገጠም ለቤትዎ ጥንካሬና ደህንነት ወሳኝ ተግባር ነው። ይህ አሰራር የዝናብ ውሃ በቆርቆሮዎቹ መገጣጠሚያዎች በኩል ወደ ውስጥ እንዳይገባና የቤትዎን ጣሪያ እንዳያበላሽ፣ እንዲሁም የቤትዎ የውስጥ አካል ከእርጥበትና ከሻጋታ እንዳይጠቁር በዋናነት ይከላከላል። በተጨማሪም ለንፋስና ለከፍተኛ የአየር ሙቀት መለዋወጥ የመቋቋም አቅምን ይጨምራል።
በትክክለኛው መንገድና ጥራት ባላቸው ቆርቁሮዎች ላይ የተመሰረተ ግንባታ የረጅም ጊዜ ሰላምን ይሰጣል። በኮንማሬት (Conmaret) ዘንድ የሚገኙ ምርጥ ጥራት ያላቸውና ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚውሉ የጣሪያ ቆርቆሮዎችን በመጠቀም ለቤትዎ ዘላቂ ጥንካሬን ማረጋገጥ ይችላሉ።
የኮንማሬት የጣሪያ ቆርቆሮዎች ልዩ መለያዎች፦
• ከፍተኛ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸው
• የውሃ መፍሰስንና ዝገትን በሚገባ የሚከላከሉ
• ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ
• በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኙ
ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ፦
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





