Conmart App

የቤትዎ ግድግዳ ቀለም እየደበዘዘና ውበትውን እያጣ ተቸግረዋል?

የቤትዎ ግድግዳ ቀለም ለምን ይደበዝዛል?

የቤትዎ ግድግዳ ቀለም እየደበዘዘና ውበትውን እያጣ ተቸግረዋል?

የቤትዎ ግድግዳ ቀለም መደበዘዝ በፀሐይ ብርሃን፣ በከፍተኛ እርጥበት ወይም ጥራቱን በጠበቀ ቀለም አለመጠቀም ሊሆን ይችላል። ይህ ችግር የቤቱን ውበት ከመቀነሱም በላይ የግድግዳውን ጥንካሬ ሊጎዳ ይችላል።

ለዚህ ችግር ዘላቂ መፍትሄ እንዲሆን ኮንማሬት (Conmaret) ጥራታቸው የተረጋገጡና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ምርጥ የቤት ቀለም አይነቶችን ይዞልዎ ቀርቧል። ምርቶቻችን ለቤትዎ አዲስ ውበትና ጥንካሬን ይሰጣሉ።

የኮንማሬት ምርቶች ልዩ ባህሪያት፦
• ለፀሐይ ብርሃንና ለእርጥበት ከፍተኛ ተከላካይነት ያላቸው
• ለረጅም ዓመታት ሳይለወጡና ሳይደበዝዙ የሚቆዩ
• በተለያዩ ማራኪና ዘመናዊ ቀለማት የሚገኙ
• በቀላሉ ሊታጠቡና ሊጸዱ የሚችሉ

ለበለጠ መረጃና ትዕዛዞችን ለመስጠት፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *