በግንባታዎ ላይ የሚፈጠረውን የብረት ብክነት እንዴት መቆጣጠር ይችላሉ?
በግንባታዎ ላይ የሚፈጠረውን የብረት ብክነት እንዴት መቆጣጠር ይችላሉ?
ብዙ ጊዜ የፎቅ ደረጃ ሲገነባ የሚወጣው የብረት ብክነት ለግንባታ ወጪ መጨመር ዋነኛ ምክንያት ነው። ይህ ብክነት የሚከሰተው ትክክለኛውን ልኬት ሳይጠቀም፣ ጥራቱ ያልተረጋገጠ ብረት በመግዛት ወይም ያለአግባብ በመቁረጥ ነው። ይህም ለግንባታ ባለሙያዎችና ለባለቤቶች አላስፈላጊ ኪሳራንና የሥራ መዘግየትን ያስከትላል።
ኮንማሬት (Conmaret) ይህንን ችግር ለመቅረፍ ጥራቱን የጠበቀና ለግንባታዎ ትክክለኛ የሆነ የብረት ውጤቶችን ያቀርባል። ምርቶቻችንን በመጠቀም የብክነት መጠንን በመቀነስ፣ ለግንባታዎ ወጪ ቆጣቢና አስተማማኝ ውጤት እንዲኖር እናደርጋለን። ጥራት ያለው ብረት በመጠቀም የህንፃዎን ጥንካሬና ደህንነት ማረጋገጥ ይችላሉ።
የኮንማሬት የብረት ምርቶች ጥቅሞች፦
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸውና ለግንባታ ተስማሚ የሆኑ የብረት ውጤቶች
• ትክክለኛ የልኬት መመጣጠን በመኖሩ ብክነትን የሚቀንሱ
• ለግንባታ ወጪ ቆጣቢነትን የሚያረጋግጡ
• ፈጣንና አስተማማኝ የአቅርቦት አገልግሎት
ስልክ: 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ: conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





