የመታጠቢያ ቤትዎ መጥፎ ሽታ ለጤናዎና ለቤትዎ ውበት ስጋት ነው?
የመታጠቢያ ቤትዎ መጥፎ ሽታ ለጤናዎና ለቤትዎ ውበት ስጋት ነው?
ብዙውን ጊዜ በመታጠቢያ ቤት ውስጥ የሚሰማው መጥፎ ሽታ የቧንቧ መላላት፣ የፍሳሽ መታፈን ወይም ጥራት የሌላቸው የሳኒተሪ ዕቃዎች ውጤት ሊሆን ይችላል። ይህ ችግር ከመጥፎ ጠረን ባለፈ ለተለያዩ የጤና እክሎችና ለቤትዎ ውበት መበላሸት ዋነኛ ምክንያት ነው።
ለዚህ ችግር ዘላቂ መፍትሄ የሚሆኑ ጥራት ያላቸው የሳኒተሪ ዕቃዎችን፣ የቧንቧ መለዋወጫዎችን እና የቤት ውስጥ ግንባታ ቁሳቁሶችን በኮንማሬት (Conmaret) ያገኛሉ። የቤትዎን ንጽህናና ውበት የሚጠብቁ ዘመናዊ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል።
• ዘላቂነት ያላቸው የቧንቧ መለዋወጫዎች
• ውበትን የሚጨምሩ ዘመናዊ የሳኒተሪ ዕቃዎች
• ለጤናና ለንጽህና ተስማሚ የሆኑ የግንባታ ቁሳቁሶች
• ጥራታቸውን የጠበቁ የቤት ውስጥ መለዋወጫዎች
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





