Conmart App

ለቤትዎ ጣሪያ አስተማማኝ እና ጠንካራ ምርጫ – ባህር ዛፍ!

ለምንድነው ለጣሪያ እንጨት ባህር ዛፍ የሚመረጠው?

ለቤትዎ ጣሪያ አስተማማኝ እና ጠንካራ ምርጫ – ባህር ዛፍ!

የቤት ግንባታ ስራን ሲጀምሩ ትልቁ ትኩረትዎ የህንፃው ጥንካሬ እና ዘላቂነት መሆን አለበት። በተለይም ለጣሪያ እንጨት ሲመረጥ ባህር ዛፍ በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ቀዳሚ ምርጫ እንዲሆን ያደረጉት ምክንያቶች አሉ። ይህ የእንጨት ዓይነት ለከፍተኛ ክብደት የመሸከም አቅሙ፣ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የመቆየቱ እና ለግንባታው ተመጣጣኝ በመሆኑ ለቤቶ አስተማማኝ ጥበቃ ይሰጣል።

የባህር ዛፍ እንጨት ዋና ዋና ጥቅሞች፦
• ከፍተኛ የሆነ የመቋቋም እና የመሸከም አቅም ያለው፤
• ለረጅም ዓመታት አገልግሎት የሚሰጥ እና የማይለወጥ፤
• ለግንባታው ሂደት አመቺ እና በቀላሉ የሚገኝ፤
• ለጣሪያ መዋቅር ጠንካራ መሰረት የሚጥል፤

ለግንባታዎ የሚያስፈልጉ ጥራት ያላቸውን የጣሪያ እንጨቶች እና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን በኮንማሬት (Conmaret) በታማኝነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። የቤትዎ ጥንካሬ የኛ ዋስትና ነው!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን ወይም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡
ስልክ፡ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፡ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *