Blog
የሽንት ቤትዎ ወለል ዝቅ እያለ ነው? መንስኤውን እና መፍትሄውን እዚህ ያግኙ!
የሽንት ቤትዎ ወለል ዝቅ እያለ ነው? መንስኤውን እና መፍትሄውን እዚህ ያግኙ!
የሽንት ቤት ወለል ዝቅ ማለት ብዙ ጊዜ በግንባታ ወቅት በሚፈጠር የውሃ መፍሰስ፣ ደካማ የአፈር መጥበቅ ወይም ጥራት የሌላቸው የግንባታ ቁሳቁሶችን መጠቀም ውጤት ሊሆን ይችላል። ይህ ችግር ችላ ከተባለ ግን ለከፍተኛ የቤት መፍረስ፣ ለከፍተኛ ወጪ እና ለንፅህና መጓደል ምክንያት ሊሆን ይችላል።
ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት እና ለወደፊት መሰረት እንዲበክር ጥራት ያላቸውን የግንባታ ቁሳቁሶች መጠቀም ወሳኝ ነው። ኮንማሬት (Conmaret) ለቤትዎ ጥንካሬ እና ውበት የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ የሆኑ የግንባታ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርብልዎታል።
• ጥራት ያላቸው ሲሚንቶዎች እና አሸዋዎች
• ውሃ የማያሳልፉ (Waterproof) የወለል መሸፈኛዎች
• ዘመናዊ እና ጠንካራ የሴራሚክ አይነቶች
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ የቧንቧ እና የውሃ መውረጃ መሣሪያዎች
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





