Conmart App

የግድግዳዎ ውበትን የሚያጠፋው ነጭ ዱቄት መንስኤ ምንድነው?

የቤትዎ ግድግዳ ለምን ነጭ ዱቄት ያወጣል?

የግድግዳዎ ውበትን የሚያጠፋው ነጭ ዱቄት መንስኤ ምንድነው?

በቤትዎ ግድግዳ ላይ ነጭ ዱቄት ሲታይ የቤትዎ ውበትን ከመበላሸት ባለፈ፣ የህንፃውን ጥንካሬ ሊያሳስብ የሚችል ጉዳት ሊያስከትል ይችላል። ይህ ሁኔታ አብዛኛውን ጊዜ በንፋስ፣ በዝናብ ወይም በውሃ መቋጠር ምክንያት ከሲሚንቶ እና ከጡብ ውስጥ የሚወጡ ጨውና ማዕድናት ወደ ላይ ሲወጡ የሚፈጠር ነው።

ይህንን ችግር ለመከላከል ጥራት ያላቸውን የግንባታ ዕቃዎች መጠቀም ወሳኝ ነው። በኮምማሬት (Conmaret) ጥራታቸውን የጠበቁ፣ እርጥበትን የሚቋቋሙ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ የሲሚንቶ፣ የቀለም እና የውሃ መከላከያ ቁሳቁሶችን አቅርበን ይጠብቁዎታል። ምርጥ ጥራት ያለው ዕቃ በመጠቀም የቤትዎን እድሜ እና ውበት ማረጋገጥ ይችላሉ።

• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የሲሚንቶ እና የጡብ አይነቶች
• እርጥበትን የሚከላከሉ ዘመናዊ የውሃ መከላከያ ቁሳቁሶች
• ለቤትዎ ውበት ተስማሚ የሆኑ ጥራት ያላቸው ቀለሞች
• በተመጣጣኝ ዋጋ እና አስተማማኝ አቅርቦት

ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *