የቤትዎ ግድግዳ ማበጥና መላጥ ለውበትና ለጤናዎ ስጋት ነው!
የቤትዎ ግድግዳ ማበጥና መላጥ ለውበትና ለጤናዎ ስጋት ነው!
የቤትዎ ግድግዳ ማበጥ ወይም መላጥ አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰት ከእርጥበትና ከጥራት የሌላቸው የግንባታ ዕቃዎች ጋር ተያይዞ ነው። ይህ ችግር በቤትዎ ውበት ላይ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰብዎ ጤናም ከፍተኛ ስጋት ሊሆን ይችላል።
ይህን ችግር ለመከላከልና ቤቶን ዘመናዊና ጠንካራ ለማድረግ ጥራት ያላቸውን የግንባታ ዕቃዎች መጠቀም ወሳኝ ነው። ኮንማሬት (Conmaret) ለግንባታዎ የሚያስፈልጉ እጅግ ዘመናዊና ጥራት ያላቸውን የውሃ መከላከያ፣ ሲሚንቶና ሌሎች መሠረታዊ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ያቀርባል።
ከኮንማሬት የሚያገኟቸው ምርቶች፦
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የውሃ መከላከያ ምርቶች
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ጥርጥሬ ሲሚንቶዎች
• ለግድግዳ ጥንካሬ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ማቴሪያሎች
• በተመጣጣኝ ዋጋና ፈጣን አቅርቦት
አሁኑኑ ይዘዙን! ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





