የውሃ ታንከሮች ለምን ጥቁር ቀለም ይኖራቸዋል?
የውሃ ታንከሮች ለምን ጥቁር ቀለም ይኖራቸዋል?
ብዙዎቻችን የውሃ ታንከሮች ለምን ጥቁር ቀለም የተለበጠላቸው እንደሆነ አስበው ያውቃሉ? ዋናው ምክንያት የፀሐይ ብርሃንን ለመከላከልና በታንከሩ ውስጥ አረም እንዳይፈጠር ለማድረግ ነው። ጥቁረው ታንከሮች ብርሃንን ስለሚስቡ፣ በውስጡ ያለው ብርሃን እንዲቀንስ በማድረግ ውሃው ንፁህ ሆኖ እንዲቆይና ለጤና ተስማሚ እንዲሆን ይረዳሉ።
በኮንማሬት (Conmaret)፣ ለቤትዎ ወይም ለግንባታዎ የሚሆኑ ጥራት ያላቸውና የፀሐይ ብርሃንን የመቋቋም አቅም ያላቸው የውሃ ታንከሮችን እናቀርባለን። ምርቶቻችን ከሙቀትና ከፀሐይ ጨረር ተከላክለው ለረጅም ዓመታት እንዲያገለግሉ ተደርገው የተሰሩ ናቸው።
የእኛ ምርቶች ልዩ ባህሪያት፦
• አረም እንዳይፈጠር የሚያደርግ የብርሃን መከላከያ ጥራት
• ከፀሐይ ጨርና ከከፍተኛ ሙቀት የመከላከል አቅም
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ጠንካራና አስተማማኝ ቁሳቁስ
• በተመጣጣኝ ዋጋና ፈጣን አቅርቦት
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





