የኮንክሪት ጥንካሬን ለመጠበቅ ይህንን እንዳይዘነጉ!
የኮንክሪት ጥንካሬን ለመጠበቅ ይህንን እንዳይዘነጉ!
ብዙ ግንባታዎች ላይ ትልቁ ስህተት የሚፈጠረው ኮንክሪት ከተሞላ በኋላ በቂ ትኩረት ባለመስጠታችን ነው። ኮንክሪት ከተሞላ በኋላ ውሃ ማርጠብ (Curing) የግድ አስፈላጊ የሆነው፣ በሲሚንቶው ውስጥ ያለውን የውሃ መጠን በማመጣጠን፣ ስንጥቆችን ለመከላከል እና የኮንክሪቱን ሙሉ ጥንካሬ ለማረጋገጥ ነው።
ውሃ ካልረጨ በስራው ሂደት ውስጥ ያለው እርጥበት በፍጥነት ስለሚመጥ፣ ኮንክሪቱ ሳይደርስ ስንጥቅ እንዲፈጠርና የመዋቃዊ ጥንካሬውን እንዲያጣ ሊያደርገው ይችላል። ስለዚህ ጥራት ያለው እና ዘላቂ የሆነ ግንባታ ለማከናወን ትክክለኛውን የውሃ ማርጠብ ሂደት መከተል ወሳኝ ነው።
ለማንኛውም የግንባታ ስራ የሚያስፈልጉዎትን ጥራት ያላቸውን ዕቃዎች ከኮንማሬት ያገኛሉ፦
• ጥራት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶች
• ተመጣጣኝ እና ታማኝ ዋጋ
• ፈጣን እና አስተማማኝ አቅርቦት
• ለደንበኛ ምቾት ቅድሚያ የሚሰጥ አገልግሎት
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





