Conmart App

🏗️ ሲሚንቶና አሸዋ ብቻ ለኮንክሪት ይበቃሉ? ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው እውነታዎች!

ሲሚንቶና አሸዋ ብቻ ለምን ለኮንክሪት አይበቁም?

🏗️ ሲሚንቶና አሸዋ ብቻ ለኮንክሪት ይበቃሉ? ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው እውነታዎች!

ብዙ ጊዜ ግንባታ ሲጀመር ሲሚንቶና አሸዋ ብቻ ካለ የኮንክሪት ውህድ ጠንካራ ይሆናል ተብሎ ይታሰባል። ነገር ግን፣ ለጠንካራ እና ለረጅም ጊዜ ለሚቆይ ግንባታ ሲሚኒቶና አሸዋ ብቻ በቂ አይደሉም። ትክክለኛው የኮንክሪት ውህድ ጥንካሬ እንዲኖረው ጠጠር (ድንጋይ) እና ትክክለኛው የውሃ መጠን ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። እነዚህን ግብዓቶች ሳይጨምሩ የሚሰሩ ስራዎች ለስንጥቅ፣ ለድክመት እና ለግንባታ መፍረስ የተጋለጡ ናቸው።

የእርስዎ ግንባታ ጥንካሬ እንዲኖረው እና ለትውልድ እንዲቆይ ጥራት ያላቸውን የግንባታ ግብዓቶች በአንድ ላይ አቅርበን እንሰጥዎታለን። ኮንማሬት (Conmaret) ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ሁሉንም አስፈላጊ የግንባታ ዕቃዎችን ጥራታቸውን በጠበቀ መልኩ ያቀርባል።

• ጥራት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶች
• ለግንባታዎ ተስማሚ የሆኑ የተለያዩ የጠጠር አይነቶች
• ፈጣን እና አስተማማኝ የማድረስ አገልግሎት
• ተመጣጣኝ ዋጋ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0911283651, 0911283671 ይደውሉልን።
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *