የኤሌክትሪክ ገመድ ቀለማት ትርጉም ምንድነው? ለደህንነትዎ ሊያውቁት የሚገባ ወሳኝ መረጃ!
የኤሌክትሪክ ገመድ ቀለማት ትርጉም ምንድነው? ለደህንነትዎ ሊያውቁት የሚገባ ወሳኝ መረጃ!
ቤት ሲገነቡ ወይም የኤሌክትሪክ ስራ ሲያሰሩ ትኩረት የሚሹ በርካታ ዝርዝር ጉዳዮች አሉ። ከእነዚህ መካከል የኤሌክትሪክ ገመዶች ቀለም ልዩነት ትልቅ ትርጉም አለው። እነዚህ ቀለማት ዝም ብለው ለጌጥ ሳይሆን፣ የኤሌክትሪክ ፍሰቱን በቀላሉ ለመለየት እና አደጋዎችን ለመከላከል ታስበው የተለዩ ናቸው።
የገመድ ቀለማት ልዩነት ዋና ዓላማው የኤሌክትሪክ መስመሮችን (Phase, Neutral, እና Earth) በቀላሉ ለመለየት እንዲቻል ነው። ትክክለኛውን ቀለም መለየት የኤሌክትሪክ መቋረጥን (Short circuit) ለመከላከል እና ለኤሌክትሪሻኖቹ ስራውን በስህተት እንዳይጀምሩ ትልቅ እገዛ ያደርጋል። ስለዚህ ጥራት ያላቸውንና ደረጃቸውን የጠበቁ ገመዶችን መምረጥ ለቤትዎና ለቤተሰብዎ ደህንነት ወሳኝ ነው።
በኮንማሬት የሚገኙ የኤሌክትሪክ ገመዶች ልዩ መገለጫዎች፦
• ደረጃቸውን የጠበቁና ለደህንነት ተስማሚ የሆኑ።
• ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡና ጥንካሬ ያላቸው።
• በልዩ ልዩ መለኪያዎችና የጥራት ደረጃዎች የሚገኙ።
• በተመጣጣኝ ዋጋና ጥራት የሚቀርቡ።
ለማንኛውም የግንባታ ዕቃዎች ፍላጎት ኮንማሬትን ይምረጡ!
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





