ቤታችሁን ሲገነቡ ማወቅ ያለባችሁ አስገራሚ እውቀት!
ቤታችሁን ሲገነቡ ማወቅ ያለባችሁ አስገራሚ እውቀት!
የኤሌክትሪክ ስዊች መሃል ላይ እንዲቀመጥ የሚደረገው ሰዎች በየትኛውም አቅጣጫ ቆመው በቀላሉ እንዲያገኙትና ለመጠቀም እንዲመቻቸው ለማድረግ ነው። ይህ ትናንሽ የሚመስሉ ነገር ግን ለቤት ምቾትና ለደህንነት ወሳኝ የሆኑ የዲዛይን ስሌቶች ናቸው። ቤታችሁ ውብ፣ ምቹና ዘመናዊ እንዲሆን እያንዳንዱን የኤሌክትሪክ ስራ በጥንቃቄ ማቀድና ጥራት ያላቸውን ዕቃዎች መጠቀም ወሳኝ ነው።
ለቤትዎ ግንባታ ወይም ለቤት እድሳት ጥራት ያላቸውን የኤሌክትሪክ መለዋወጫዎች እየፈለጉ ነው? ኮንማሬት (Conmaret) ዘመናዊነትን፣ ጥራትንና ውበትን አቀናጅተው የሚያቀርቡ የተለያዩ ስዊቾችን፣ ሶኬቶችንና የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ይዞላችሁ ቀርቧል። ምርጫችሁ ሁልጊዜ አስተማማኝ እንዲሆን ኮንማሬትን ይምረጡ።
በኮንማሬት የሚገኙ ምርቶች ልዩ መለያዎች፦
• ከፍተኛ ጥራትና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸው ስዊቾችና ሶኬቶች
• ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ አስተማማኝ መለዋወጫዎች
• ለቤትዎ ውበት የሚሆኑ የተለያዩ አማራጮች
• በታማኝነትና በቅልጥፍና የሚቀርቡ ምርቶች
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





