አብረን አሳካን! የConmaret ዓመታዊ የስኬት ጉዞና ለደንበኞቻችን ያለን ምስጋና
አብረን አሳካን! የConmaret ዓመታዊ የስኬት ጉዞና ለደንበኞቻችን ያለን ምስጋና
ባለፈው ዓመት በConmaret የግንባታ ዕቃዎች ገበያ የነበረን የንግድ ጉዞ በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። በታማኝነትና በጥራት የታጀበው የሥራችን ውጤት፣ የእናንተ ማለትም የደንበኞቻችን ዘንድ ባለን እምነትና አብሮነት የተገኘ ነው። ይህ ዓመት ለኛ የዕድገት ብቻ ሳይሆን፣ ከእናንተ ጋር ያለንን ትስስር ይበልጥ ያጠከርንበት ዓመት ነበር።
ለአዲሱ ዓመት ይበልጥ ዘመኑን የዘለሉ፣ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ የግንባታ መለዋወጫዎችን ይዘን ለመቅረብና አገልግሎታችንን ለማሳደግ ዝግጁ ነን። የConmaret ምርቶችና አገልግሎቶች ሁሌም የሚመረጡባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች፦
• ጥራት ያላቸውና ደረጃቸውን የጠበቁ የግንባታ መለዋወጫዎች
• ለደንበኛ ተመጣጣኝ የሆነ የዋጋ ተመላሽ
• ፈጣንና አስተማማኝ የዕቃ አቅርቦት አገልግሎት
ለእኛ ለምታደርጉት እምነትና ለምታሳዩን ታማኝነት ከልብ እናመሰግናለን!
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





